ይህ የሀላባ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ሚዲያ ሲሆን የዞኑን ፓርቲ የተቋቋመለትን ተልዕኮ በብቃት ለማሳካት ከታችኛው መዋቅር ጀምሮ የወረዳ፣የከተማና የዞን እንዲሁም የክልል፣ሀገር ብሎም የአለም አቀፍ ደረጃ ጭምር የሚያከናውናቸውን ማናቸውንም ተግባራት መረጃ ይሰራጭበታል!!.