በጸሎት ቲዩብጸሎት፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ እና መንፈሣዊ አስተምህሮት ይቀርባሉ፤ ከምዕመናን ለሚነሱ ጥያቄዎች በሃይማኖት ሊቃውንት ትክክለኛ መንፈሳዊ መልሶች ይሰጣሉ፤ የአበው አስምህሮት፣ ዝክርና ተጋድሎ፣ የገዳማት ታሪክ፣ ወጣቶችና ቤተክርስቲያናችን እንዲሁም መንፈሳዊ ወግና ተረኮች ይቀርቡበታል፡፡