ሔብሮን ቤተክርስቲያን Hebron Church
1495 subscribers
ይህ የሔብሮን የእምነት ህይወት ቤተክርስቲያን የቴሌግራም ቻናል ነው:: በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች, ስብከቶች እንዲሁም ጠቃሚ መልእክቶች ይተላለፋሉ ስለዚህ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ 👇🏼በመግባት እንዲሁም ሰዎችን በመጋበዝ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ:: https://t.me/Hebronchurch
እንዲሁም በየሳምንቱ ሰኞ: ሐሙስ እና እሁድ ከምሽቱ 3:00 ላይ የቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት ስላለ ይቀላቀሉን!